Eliane Khoury, Queen of TikTok, Blackmails Worker

Eliane Khoury, Queen of TikTok, used her domestic worker as a prop in videos which gained millions of views, all while blackmailing her and keeping her in forced labour.

Worker

Genet Mulisa Kecha

Employers

Eliane Khoury and Johnny Daoud

THE VIDEO

Eliane's lies exposed

THE STORY

Eliane Khoury is a ‘content creator’ with about half a million followers on TikTok. She used her Ethiopian domestic worker, Genet Mulisa Kecha, as a video prop. They are seen together in various videos including these ones where Eliane expresses her love for Genet and sings of how she will never cope if Genet leaves.


On 2 February 2022, Eliane took Genet onto an Al Jadeed TV interview. The presenter commented that Eliane and Genet’s video clips, viewed by millions on TikTok, “presented messages full of love and humanity.” Eliane tells the presenter,

“Genet has been with me for 5 years and I consider her to be my sister. If she’s away from me for five minutes, I’m lost!”

0:00
0:00

The presenter thanks Eliane for her positive example of how to treat a domestic worker and says she has gladdened the viewers’ hearts.

To see Genet in that interview and on Eliane’s TikTok page is to believe that she is the luckiest, happiest domestic worker in Lebanon, possibly in the world.

Unfortunately, behind this portrayal of a happy domestic worker, lies a very dark secret, one of blackmail and slavery.

Over several interviews with Genet - once she was safely back home in October 2022 - she described to us the horrors of being physically abused, locked in the house, not being paid, and constantly having her food intake monitored. She reports they bought her nothing during the years she was there, though Eliane would occasionally give her some of her old clothes or shoes. She recounted how communication with her family was considerably limited saying she would not be allowed to speak to her family for up to six months at a time. She spoke of how her employers would breathe down her neck on the rare occasions when she was allowed to use their phone and call home. And while towards the end of her 4 years and 8 months of employment with Eliane Khoury and First Corporal Johnny Daoud, they did give her a phone, she said it was heavily monitored. She told us that they would check her phone and record her conversations or send her voice messages for translation. Genet felt scared and hopeless.

Growing ever more hopeless from her enslavement, she found the courage to send a voice message to her sister, revealing what she was going through. Unfortunately, before she could delete the message, Eliane sent it for translation and was enraged when she realized Genet’s family knew what was happening.

In April 2022, Genet’s sister contacted This Is Lebanon (TIL) to report that Genet’s employer had taken photos of Genet naked in the bathroom and had threatened that she would post them on social media if Genet ever told anyone she wasn’t being paid. Genet’s sister said, Our mother is very worried about Genet’s safety and just wants her home alive.”

Once we had collected all the information from the worker’s family, a negotiator began speaking with the employers to hear their version of the story.

She described the conversations with Eliane as difficult and Eliane as erratic, reporting that one moment she would speak highly of Genet and the next she could hear her yelling at Genet and making sounds like she was spitting at her. She tried to calm Eliane down in fear she would lash out at Genet. One thing was clear: Genet had to be removed from the house as soon as possible.

Eliane claimed that Genet was like a daughter to her. When asked about her salary, she first reported that Genet was fully paid, even receiving her salary two months in advance, with OMT receipts as evidence, but later she contradicted herself and claimed that Genet was saving her money with her and she was holding 8,000,000 LL belonging to Genet. 

Genet worked for Eliane and Johnny for 4 years and 8 months and should have received $10,000. You can see our salary calculations here. As part of our process, the negotiator requested copies of the remittance receipts and Eliane sent 16 receipts ranging from 2018 to 2022 totaling $2,713 (see the list of transfers here). When asked for the remaining receipts to account for the shortfall of $7,287 (an equivalent of three years’ salary), Eliane did not send any and instead claimed that the worker has some cash and had spent the rest. 


In June 2022, Genet was taken to the Ethiopian consulate to have her passport renewed - both her passport and residency permit had expired. She was being kept undocumented. The consulate, having been advised of the case, successfully managed to prevent Genet from returning with Johnny, and housed her in their shelter. Johnny signed a paper that stated the amount that Genet should have received and committed to pay the unpaid wages (see pic). He did not make good on his written commitment - no payment was ever made. After four months languishing in the shelter, Genet finally flew home to Ethiopia on 23 October 2022 without the three years salary she was owed.

Once home, TIL’s Ethiopian caseworker interviewed Genet several times about the reality of life inside Eliane and Johnny’s house. She confirmed the allegations about blackmail and said, 

"One day when I was showering, she [the employer ] took naked pictures of me and threatened me with them..

After that, Genet did whatever was asked of her in fear of being exposed nude on TikTok. 

She explained that the physical abuse by Eliane and Johnny began shortly after she arrived but intensified after a year and a half. She reported how sometimes Eliane couldn’t film her on TikTok because of the bruising around her eyes, describing how Eliane’s ring would leave marks on her face after she had hit her. Eliane would then instruct her to wash her face and stop crying so that they could re-do the video. Often, Eliane would apologize and say she had not meant to hurt Genet but that her performance in the video wasn’t satisfactory. She described how Eliane was emotionally manipulative - one minute hugging Genet and crying, and the next minute beating her. 


Fortunately, Genet is now safely back home. She reported to us that she has filed a lawsuit against her employers, but more than a year later there has been no progress. She wants her story to be published so that you and the rest of the world can know what was really going on behind the TikTok videos and the closed doors of Eliane Khoury and Johnny Daoud's home. 


We call on Eliane Khoury and Johnny Daoud to pay Genet her unpaid salary of $7,287.

We call on our supporters to unfollow Eliane Khoury on social media, share this story, and to call/message Eliane Khoury and Johnny Daoud.

Click HERE to unfollow


We call on the Lebanese judiciary to give Genet justice in the courts and to imprison Eliane Khoury for the crime of slavery.

UPDATE:

In response to our post on Instagram, Eliane made two posts on TikTok. In the first she showed ‘proof’ that she had paid Genet by showing 15 OMT receipts. In fact, we had already included 16 receipts in our calculation of Genet’s unpaid salary. The video failed to explain the shortfall in payment of $7,287. This Is Lebanon responded to this ‘evidence’ with the following video:

0:00
0:00

Interestingly, in Eliane’s video about the payments she inadvertently included evidence that she had denied Genet’s family contact with her. This is our response to that evidence:

0:00
0:00

The second video Eliane posted showed that Genet had told her she loved her after she’d returned to Ethiopia. This caused some of our followers to question why she would do that if she had been abused in Lebanon. A fair question! This is something we have witnessed many times in This Is Lebanon cases. Women who return without their salaries often try one of two different tactics to get their unpaid salary: either they threaten their employers with curses and application of black magic, or they do what Genet did and declare their love. Both are understandable responses when there is a large unpaid salary. Both are the result of desperation. Genet explains her response in this video we posted:

0:00
0:00

_____________________________

The worker has reviewed this article and confirmed that the information presented is accurate and has requested her story be shared.


This Is Lebanon was established in 2017 with the aim of working towards abolishing the kafala system in Lebanon. Our goal has been to raise awareness about the dangers of the kafala system by exposing the horrific conditions under which migrant domestic workers live and the perpetrators of abuse as well as advocating with and on behalf of migrant domestic workers. Ultimately, This Is Lebanon gives a voice to workers and encourages witnesses of abuse to come forward.


Kafala (the Arabic word for sponsorship) refers to the set of regulations and administrative practices used to sponsor and employ migrant workers in Lebanon, mostly women from African and Asian countries working for private households. Domestic workers are excluded from Lebanese labor law and lack basic protections. The kafala system protects abusers and denies domestic workers of basic human rights. The high degree of control over workers’ rights provided by the kafala system has led to cases of modern slavery, human trafficking, and exploitation.

Meet The People

"One day when I was showering, she took naked pictures of me and threatened me with them" - Genet

Eliane Khoury
Johnny Joseph Daoud
Genet

TAKE ACTION

We can't do this alone. We need your help! Join us in this fight.

Contact the Abusers

Talk to Eliane Khoury and ask her to pay Genet her money.

Share the Story

Tell others about this. Join us in the fight to ensure that Eliane Khoury is brought to justice.

Join Our Work

We need your help to continue our efforts in fighting for {NAME} and others like her.

Get the Updates

Get the updates straight into your inbox so you don't miss any part of the story.

COMMENTS

القصة

إيليان خوري هي "صانعة محتوى" ولديها حوالي نصف مليون متابع على تيك توك. إستخدمت عاملة المنزل الإثيوبية غنيتت موليسا كيشا، كإحدى أدوات الفيديو ا. تمت مشاهدتهما معاً في مقاطع فيديو مختلفة بما في ذلك مقاطع الفيديو التي تعبر فيها إيليان عن حبها لغنيت وتغني كيف أنها لن تتأقلم أبداً إذا غادرت غنيت.


في 2 فبراير 2022، اصطحبت إيليان غنيت إلى مقابلة تلفزيونية على قناة الجديد. وعلقت المذيعة بأن مقاطع فيديو إيليان وغنيت، التي شاهدها الملايين على تيك توك، "قدمت رسائل مليئة بالحب والإنسانية". تقول إيليان للمذيعة:

"إن غنيت معي منذ 5 سنوات وأعتبرها أختي. إذا غابت عني لمدة خمس دقائق، فسأضيع!"

0:00
0:00

تشكر المذيعة إيليان على المثال الإيجابي الذي قدمته في كيفية التعامل مع عاملة المنزل، وتقول إنها أسعدت قلوب المشاهدين.


إن رؤية غنيت في تلك المقابلة وعلى صفحة إيليان على تيك توك تجعل المرء يعتقد بأنها العاملة المنزلية الأسعد و الأوفر حظاً في لبنان، وربما في العالم.

لسوء الحظ، وراء هذا التصوير لعاملة منزلية سعيدة، يكمن سر مظلم للغاية، سر الابتزاز والعبودية.

خلال عدة مقابلات مع غنيت - بمجرد عودتها بأمان إلى بلدها في أكتوبر 2022 - وصفت لنا أهوال تعرضها للتعنيف الجسدي، وحبسها في المنزل، وعدم تلقيها أجرها، وكانوا يراقبون باستمرار كمية الطعام التي تأكلها. تروي أنهم لم يشتروا لها شيئاً خلال السنوات التي قضتها هناك، على الرغم من أن إيليان كانت تمنحها أحياناً بعض ملابسها أو أحذيتها القديمة. تقول ان التواصل مع عائلتها محدوداً إلى حد كبير. وأوضحت أنه في بعض الأحيان، لم يُسمح لها بالتحدث مع عائلتها لمدة تصل إلى ستة أشهر في المرة الواحدة. قالت كيف كان أصحاب عملها "يراقبون أنفاسها عندما كان يسمح لي باستخدام هواتفهم والاتصال بأهلي". "يراقبون أنفاسها عندما كان يسمح لها باستخدام هاتفها والاتصال بأهلها. رغم أنه في نهاية فترة عملها البالغة 4 سنوات و8 أشهر عند إيليان خوري والعريف الأول جوني داوود، أعطوها هاتفاً، قالت إنه كان يخضع لمراقبة شديدة. أخبرتنا أنهم كانوا يفحصون هاتفها ويسجلون محادثاتها أو يرسلون رسائلها الصوتية للترجمة. غنيت شعرت بالخوف واليأس.

ومع ازدياد اليأس بسبب استعبادها، وجدت الشجاعة لإرسال رسالة صوتية إلى أختها، تكشف فيها عما كانت تمر به. لسوء الحظ، قبل أن تتمكن من حذف الرسالة، أرسلت إيليان رسالتها الصوتية للترجمة و غضبت عندما أدركت أن عائلة غينيت تدرك ما يحدث.


في أبريل 2022، اتصلت شقيقة غنيت ب جمعية "هذا لبنان"، لتخبر أن صاحبة عمل غنيت قد التقطت صوراً لغنيت و هي عارية في الحمام وهددتها بنشرها على وسائل التواصل الاجتماعي إذا أخبرت غنيت أي شخص بأنها لم تكن تقبض رواتبها. قالت أخت غنيت: "أمنا قلقة للغاية بشأن سلامة غنيت وتريد فقط أن تعود إلى منزلها حية".


بمجرد أن جمعنا كل المعلومات من عائلة العاملة، بدأت ليلى، مفاوضة ذات الخبرة، في التحدث مع أصحاب العمل للاستماع إلى جانبهم من القصة. ووصفت المحادثات مع إيليان بأنها صعبة ومتقلبة إلى حد ما. "كانت تشيد بالعاملة في ثانية واحدة، وفي الثانية التالية كنت أسمعها تصرخ في وجه غنيت وتصدر أصواتاً كما لو كانت تبصق عليها... كنت أواصل تهدئتها خوفاً من أن تهاجم غنيت، لكن شيئاً واحداً كان واضحاً كان لا بد من إنقاذ غنيت في أسرع وقت ممكن».

ادعت إيليان خوري أن غنيت كانت بمثابة ابنتها. عندما سُئلت عن راتبها، أفادت لأول مرة أن غنيت حصلت على أجرها بالكامل، حتى أنها تلقت راتبها شهرين مقدماً ، مع إيصالات OMT كدليل، لكنها ناقضت نفسها لاحقاً وادعت أن غنيت كانت تحفظ أموالها معها وكانت تحتفظ بمبلغ 8 ملايين ليرة لبنانية تعود إلى غنيت.

عملت غنيت لدى إيليان وجوني لمدة 4 سنوات و8 أشهر وكان من المفترض أن تحصل على 10000 دولار. يمكنكم رؤية حسابات الرواتب لدينا هنا. وكجزء من عملنا، طلبت المفاوضة نسخاً من إيصالات التحويلات وأرسلت إيليان 16 إيصالاً تتراوح من عام 2018 إلى عام 2022 بقيمة إجمالية تبلغ 2713 دولار (انظر قائمة التحويلات هنا). عندما سُئلت عن الإيصالات المتبقية لتعويض النقص البالغ 7287 دولار (أي ما يعادل راتب ثلاث سنوات)، لم ترسل إيليان أي إيصالات وبدلاً من ذلك ادعت أن العاملة لديها أموال نقداً وأنفقت الباقي.


في يونيو 2022، تم اصطحاب غنيت إلى القنصلية الإثيوبية لتجديد جواز سفرها، بعد انتهاء صلاحية جواز سفرها وتصريح إقامتها. بقيت دون أوراق. نجحت القنصلية، بعد إبلاغها بالقضية، في منع غنيت من العودة مع جوني، وتم إيواؤها في ملجأهم. وقّع جوني على ورقة تنص على المبلغ الذي كان ينبغي أن تحصل عليه غنيت، وبتوقيعه، التزم بدفع الأجور غير المستوفاة (انظر الصورة). لم يفي بالتزامه المكتوب - ولم يتم سداد أي مبلغ على الإطلاق. وبعد أربعة أشهر مضنية في الملجأ، عادت غنيت أخيراً إلى وطنها إثيوبيا في 23 أكتوبر 2022. من دون راتب الثلاث سنوات.

بمجرد العودة إلى بلدها، أجرت الناشطة الإثيوبية في جمعية "هذا لبنان"، عدة مقابلات مع غنيت، حول واقع الحياة داخل منزل إيليان وجوني. وأكدت مزاعم الابتزاز، وقالت:

"في أحد الأيام عندما كنت أستحم، التقطت [صاحبة العمل] لي صوراً عارية وهددتني بها". ف

بعد ذلك فعلت غنيت كل ما طلب منها خوفاً من الظهور عارية على تيك توك. أوضحت غنيت أن التعنيف الجسدي من قبل إيليان وجوني بدأ بعد وقت قصير من وصولها لكنه اشتد بعد عام ونصف. ووصفت كيف أن إيليان لم تتمكن في بعض الأحيان من تصويرها على تيك توك بسبب الكدمات حول عينيها، ووصفت كيف كان خاتم إيليان يترك علامات على وجهها بعد ضربها. كانت إيليان تطلب منها بعد ذلك أن تغسل وجهها وتتوقف عن البكاء حتى تتمكن من إعادة تصوير الفيديو. في كثير من الأحيان، تبدأ إيليان بعد ذلك في الاعتذار وتقول إنها لم تقصد إيذاء غنيت ولكن أدائها في الفيديو لم يكن مرضياً. وصفت كيف كانت إيليان تتلاعب بها عاطفياً، ففي دقيقة كانت تعانق غنيت وتبكي، وفي اللحظة التالية تضربها.

من حسن حظ غنيت أنها عادت الآن بأمان إلى منزلها. أبلغتنا بأنها رفعت دعوى قضائية ضد أصحاب عملها، لكن مضى أكثر من عام تقريباً ولم يحدث أي تقدم. تريد أن أن تنشر قصتها حتى تتمكن وبقية العالم من معرفة ما كان يحدث بالفعل خلف مقاطع فيديو تيك توك والأبواب المغلقة لمنزل إيليان خوري وجوني داوود.


ندعو داعمينا إلى إلغاء متابعة إيليان خوري على وسائل التواصل الاجتماعي، ومشاركة هذه القصة، والاتصال/إرسال رسالة إلى إيليان خوري وجوني داوود.

نحن ندعو السلطة القضائية اللبنانية لتحقيق العدالة لـ غنيت في المحكمة ولسجن إليان خوري بتهمة الرق.

باستجابة لمنشورنا على إنستغرام، قامت إيليان بنشر مقاطع فيديو على تيك توك. في المقطع الأول، قدمت 'دليلًا' على أنها دفعت لغينيت عبر عرض 15 إيصالًا من OMT. في الواقع، كنا قد قمنا بتضمين 16 إيصالًا بالفعل في حسابنا للراتب الغير المدفوع لغينيت. لم يوضح الفيديو النقص في المبلغ المدفوع البالغ 7,287 دولار. ردت "This Is Lebanon" على هذا "الدليل" بنشر مقطع فيديو يوضح الأمور التالية: 

0:00
0:00

بشكل مثير للاهتمام، في فيديو إيليان حول المدفوعات، شملت عن غير قصد دليلاً على أنها حرمت عائلة غينيت من التواصل معها. إليك ردنا على هذا الدليل: 

0:00
0:00

الفيديو الثاني الذي نشرته إيليان أظهر أن غينيت قد قالت لها إنها تحبها بعد عودتها إلى إثيوبيا. هذا دفع بعض متابعينا إلى الاستفسار عن السبب وراء ذلك إذا كانت قد تعرضت للإساءة في لبنان. سؤال محترم! هذا شيء رأيناه كثيرًا في حالات "This Is Lebanon". النساء اللاتي يعودن دون أن يتلقين رواتبهن غالبًا ما يجربن إحدى وسيلتين مختلفتين للحصول على رواتبهن الغير المدفوعة: إما أن يهددن أرباب عملهن باللعنات واستخدام الشتائم، أو يفعلن مثل ما فعلت غينيت وتعلنن عن حبهن. كلتا الاستجابتين مفهومتان عندما يكون هناك راتب غير مدفوع بشكل كبير. جينيت تشرح استجابتها في هذا الفيديو الذي نشرناه:

0:00
0:00

_____________________________

قامت العاملة بمراجعة هذا المقال وأكدت أن المعلومات المقدمة صحيحة وطلبت مشاركة قصتها.


تأسست جمعية "هذا هو لبنان" عام 2017 بهدف العمل على إلغاء نظام الكفالة في لبنان. إن هدفنا هو رفع مستوى الوعي حول مخاطر نظام الكفالة من خلال فضح الظروف المروعة التي تعيش في ظلها عاملات المنازل المهاجرات ومرتكبي الانتهاكات، فضلاً عن الدفاع عن عاملات المنازل المهاجرات ونيابة عنهن. في نهاية المطاف، تمنح جمعية "هذا لبنان" صوتاً للعاملات وتشجع شهود الانتهاكات على التحدث.

تشير الكفالة إلى مجموعة الأنظمة والممارسات الإدارية المستخدمة لكفالة وتوظيف العمال المهاجرين في لبنان، ومعظمهم من النساء من البلدان الأفريقية والآسيوية اللاتي يعملن لدى أسر خاصة. إن عاملات المنازل مستبعدات من قانون العمل اللبناني ويفتقرن إلى الحماية الأساسية. يحمي نظام الكفالة المعتدين ويحرم عاملات المنازل من حقوق الإنسان الأساسية. أدت الدرجة العالية من السيطرة على حقوق العمال التي يوفرها نظام الكفالة إلى ظهور حالات العبودية الحديثة والإتجار بالبشر والاستغلال.

                          የገነት ታሪክ

ኤሊያን ኩሪ በሊባኖስ የምትኖርና በማህበራዊ ድረ ገጾች ዝና ያፈራችና በቲክ ቶክ ወደ ግማሽ ሚሊየን ተከታዮች ያላት አቀንቃኝ ናት። ሊባኖሳዊቷ ኤሊያን በቲክቶክ በርካታ አዝናኝ ቪዲዮችን በማሰራጨት ሲታወቁ በምታሰራጫቸው ቪዲዮዎች መካከል በቤቷ ተቀጥራ ትሰራ የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ የሰው ቤት ሰራተኛዋ ገነት ሙሊሳ ቄጫ በብዙዎቹ ትታያለች። ሁለቱ ተዝናንተው እየተሳሳቁ በሚታዩባቸው የቲክቶክ ቪዲዮዎች የሁለቱን ጥብቅ ቅርርብ የሚገልጹ ይመስላሉ። ኤሊያን ካሰራጭዋቸው ቪዲዮች መካከል ለገነት ያላቸው ፍቅር በዜማ የሚገልጹበትና ገነት ጥላኝ ብትሄድ ተቋቁሜ መቀጠሉ ይከብደኛል ብለው የሚገልጹበት አዝናኝ ዘፈንን ያካተቱ ቪዲዮዎች አሉ። 


ጥር 25 እለት 2015 ዓም ኤሊያን በሊባኖሱ አል ጀዲድ ቲሌቪዥን የሚዘጋጅ ፕሮግራም ላይ በቀረቡ ወቅት ገነትን ይዘው ነው ፕሮግራሙ ላይ የቀረቡት ። የፕሮግራሙ አዘጋጅ በበርካታ ሚሊዮን ሰዎች ስለታዩ የኤሊያን እና የሰራተኛዋ ገነት አዝናኝ ቪዲዮዎች ሃሳባቸውን ገለጹ። የፕሮግራሙ አቅራቢ ቪዲዮዎቹ “የፍቅር እና የሰብዓዊነት መልዕክቶች ያስተላለፉ ናቸው” ብለው ተናገሩ። ስለሁለቱ መቀራረብ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ለኤሊያን ጥያቄ ባነሱበት ወቅት ኤሊያን የሚከተለውን ተናገሩ፤


“ገነት ያለፉት 5 ዓመታት ከኔ ጋር አሳልፋለች። እኔ እንደ እህቴ አድርጌ ነው የማያት። ለ5 ደቂቃ እንኳን ከጎኔ ብትርቅ እንደጠፋሁ ኣድርጌ ነው የሚሰማኝ!”

0:00
0:00

በመጨረሻ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ለኤሊያን ምስጋናቸውን አቅርበው በሊባኖስ ለሚቀጠሩ የሰው ቤት ሰራተኞች አክብሮት እና ፍቅር በማሳየት ለሌሎችም ትምሳሌት እንደሚሆኑ ለተመልካቹ አስረዱ። የአል ጀዲድ ቴሌቪዝን ስርጭቱን ለተከታተሉና በቲክቶክ የኤሊያን ቪዲዮዉችን ለሚከታተል ሰው ገነት በዛ ቤት በመቀጠሯ እድለኛና ደስተኛ ሆና እንደምትገኝ ሊመስላቸው ይችላል። ከሳቁ ጀርባ ኤሊያን ኩሪ ተደብቆ እንዲቀርላቸው የሚፈልጉ የቤቱ ምስጢር አለ፤ የቤት ሰራተኛዋ ላይ እየዛቱ ለባርነት አጋልጠዋት ነበር።


በጥቅምት 2015፤ የአል ጀዲድ ፕሮግራም በቴሌቪዥን ከተላለፈ ከ8 ወራት በኋላ በኤሊያን ኩሪ ቤት ተቀጥራ ትሰራ የነበረችው ሰራተኛዋ ገነት ሙሊሳ ቄጫ ወደ ትውልድ ሀገሯ ትመለሳለች። እኛም ገነትን አግኝተናት በቤቱ ስላሳለፈችው ግዜ በሰፊው አወያይተናታል። እንደ ገነት አገላለጽ ኤሊያን ለቲክቶክ ተመልካቾቻቸው ያስተላልፉ የነበሩ ቪዲዮዎች የቤቱን እውነተኛ ሁኔታ ፈጽሞ የማይገልጹ ነበሩ።


ገነት ታፍና በቤቱ ተቆልፎባት ለቀናት የእስረኛ ኑሮ ከመኖር ጀምሮ የአካላዊ ድብደባ በተደጋጋሚ ይፈጸምባት እንደነበረ ትገልጻለች። ያለ ደሞዝ በግድ እንድትለፋ እየተደረገች በቤቱ የሚቀርብላትን ምግብ እያሳነሰች እንደምታበላትም ገነት አካፍላናለች። በቤቱ ባሳለፈችው ግዜ ምንም ነገር አቅርበውላት እንደማያውቁ ግን አልፎ አልፎ ያረጀ ቀዳዳ ልብስ ወይ ጫማ ይሰጣት እንደነበረ ገልጻልናለች። ቤተሰቦቿን በስልክ ማነጋገር ከስንት ልመና በኋላ ነገር የሚፈቀድላት የነበረው። እስከ 6 ወራት ቤተሰቦቿን በስልክ ለማነጋገር ትከለከል እንደነበረም ትናገራለች። ስልክ በሚፈቀድላት ወቅት ደግሞ “አጠገቤ ቆመው አንገቴ ላይ እየተነፈሱ ነበር የሚያስደውሉኝ።” 


ገነት 4 ዓመት ከ8 ወራት ነበር በኤሊያን እና በሊባኖስ ጦር ሰራዊት የጦር አዛዥ በሆነው ባለቤታቸው ጆኒ ዳውድ ቤት ያሳለፈችው። በቤቱ አብዛኛው ግዜዋን ያሳለፈችው ያለ ግል ስልክ ሲሆን ቤቱን ልትለቅ ስትል ስልክ እንደተፈቀደላት ትናገራለች። ስልኩ ላይ ግን ጥብቅ ክትትል ያደርጉ ነበር። በየቀኑ ስልኩን ወስደው እየፈተሹ የድምጽ መልዕክቶቹን እየወሰዱ በሰው አስተርጉመው ያዳምጧቸው ነበር። በዚህ ሁኔታዋ ገነት ስልክ ይዛም ተስፋ ቆርጣ በፍርሃት ትኖር እንደነበር ትናገራለች።  


ለዓመታት በቤቱ ውስጥ በባርነት መንገላታቱ እጅግ በጣም ተስፋ እያስቆረጣት ሲመጣ አንድ ቀን የመጣው ይምጣ በማለት በድፍረት ተነሳስታ ገነት የድምጽ መልዕክት ኢትዮጵያ ለምትገኘው እህቷ ትልካለች። በመልዕክቱ ገነት በየቀኑ የምታሳልፈው ስቃይ ለእህቷ ታደርሳለች። መልዕክቱ ከስልኳ ሳታጠፋው ኤሊያን ስልኩን ቀምታ በሰው አድርጋ መልዕክቱን አስተርጉማ ቅ።ቁጣዋ ተቀሰቀሰ። ገነት ስልክ ሁለተኛ እንዳትይዝ ተከለከለች። ኤሊያን እና ባለቤቷ ደብድበው የቤቱን ገመና ለሰው ብታደርስ እንደሚገሏት ተናገሩ።  

 

የኛ ድርጅት (ይህ ነው ሊባኖስ) ጉዳዩን መከታተል የጀመርነው በሚያዚያ 2014 ነበር። በሚያዚያ ወር የገነት እህት ወደ ድርጅታችን ደውላ በእህቷ ጉዳይ ትብብራችን ጠየቀችን። እህቷ እንደነገረችን ኤሊያን በስልኳ ካሜራ ገነት ገላዋን በመታጠብ ላይ እያለች እራቁቷን ፎቶ አንስታታለች። ገነት በቤቱ ውስጥ ያለደሞዝ እየደከመች ለባርነት መዳረጓ መረጃው ለውጪ ሰው ብታደርሰው ገነት እራቁቷን የምትታይባቸው ፎቶዎች ኤሊያን በማህበራዊ ድረ ገጾች ከመልቀቅ ወደኋላ እንደማትል መግለጿን ነገረችን። “እኛ ቤት ከባድ ጭንቀት ላይ ነን። እናታችን በየቀኑ ለገነት ድህንነት እንደሰጋች ነው። እኛም የምንፈልገው እህታችን በሰላም ወደ ሃገሯ እንድትመለስ ብቻ ነው።”   

 

የድርጅታችን ተመራማሪዎች ጉዳዩን መከታተል ጀመሩ። ከቤተሰብ ቃል ተቀብለን ያለውን መረጃና ሰነድ እጃችን ገባ። ልምድ ያላው የድርድር ቡድን አዘጋጀን። በባርነት ያሉት ኢትዮጵያውያን ነጻ የማውጣት ልምድ ያላትና ብዙ ልምድ ያዳበረች ሰራተኛችን ሌይላ የድርድር ቡድኑ መሪ አድርገን ሾምናት። ሌይላ በስልክ ኤሊያንና ባለቤታን አግኝታ ገነትን ነጻ ለማውጣት ድርድር ተጀመረ። 

ኤሊያን እና ገነት በአል ጀዲድ ቴሌቪዥን በቀረቡበት ወቅት


በድርድሩ ወቅት ኤሊያን እጅግ በጣም አስቸጋሪ አመል ያላት አደገኛ ሰው መሆኗን ቶሎ መረዳት ችለን ነበር። ሌይላና የድርድር ቡድኑ የገነት ሁኔታ አሳሳቢ እንደነበረም ቶሎ መረዳት ቻሉ።

 

“እኔ በስልክ ወደነ ኤሊያን በምደውልበት ግዜ የኤሊያን ስሜት ድብልቅልቅ ይል ነበር። አንዴ “የምትናገሩት ሁሉ ውሸት ነው! እጅግ በጣም አድርጌ ነው የምወዳት” ትል ነበር። ከዛ ከደቂቃ በኋላ ስልኩን እንኳን ሳትዘጋ ስትጮህባት እና ስትሰድባት እሰማ ነበር። እኔ እንደ አደራዳሪ ሴቲያዋን ለማረጋገት እጥር ነበር። ምክንያቱም ገነት ላይ ተናድዳ ጥቃት እንዳትፈጽምባት እሰጋ ስለነበር ነው። ሴትያዋ ጤንኛ እንዳልነበረች ግልጽ ሆነልኝ። ለኛም ቶሎ መረዳት እንደቻልነው ገነትን ከዛ ቤት በአፋጣኙ መውጣት እንደነበረባት ነው” ትላለች የአደራዳሪ ቡድናችን መሪ ሌይላ።

 

በድርድሩ ወቅት ኤሊያን ኩሪ በተደጋጋምሚ ገነት “እንደ ልጄ አድርጌ ነው ማያት” ብላናለች። ሆኖም ግን ደሞዟ ለምንድነው የማትቀበለው ባልንበት ወቅት መጀመርያ በደረቁ ክደው ገነት ሙሉ ደሞዟን እንደምትቀበል ነገሩን። ገነት ያልሰራችው ሁሉ ቀደም ብላ እንደምትቀበል ኤሊያን ተናገረች። ይሄንን የሚያሳይ ደረሰኞች ሁሉ በእጃችን አሉ ብለው ለአደራዳሪዎቻችን ገለጹ። ቆይተው ደግሞ የተናገሩትን ቀይረው ገነት ደሞዟን ያልተቀበለችው ሙሉው እስከምጓዝ እናንተ ጋር ይቀመጥልኝ ብላ ስለጠየቀችን ነው፤ ብለው ነገሩን። ስምንት ሚሊየን የሊባንኖስ ሊራ ወይ ደግሞ ወደ 30 ሺህ የኢትዮጵያ ብር ገደማ ተቀምጦላታል ብለው ተናገሩ።


በኤሊያን እና ጆኒ ቤት ለ4 ዓመት ከ8 ወራት የሰራችው ገነት እንደ ደሞዟ ሂሳብ ለደከመችበት መቀበል የነበረባት ወደ 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ወይ ደግሞ ከግማሽ ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር በላይ ነበር። የገነት ደሞዝ ሂሳብ አቆጣጠሩን ያጣረንበትን ለመመልከት ይሄንን ይክፈቱ።


አደራዳሪ ቡድናችን ገነት 10 ሺህ ዶላር መቀበሏን የሚያሳዩ ደረሰኞች ከኤሊያን ጠየቀ። ኤሊያን ከ2010 እስከ 2014 ዓም ወደ ገነት ቤተሰቦች የገንዘብ ዝውውር መፈጸማቸውን የሚያረጋግጡ በርካታ ደረሰኞች አስረከቡልን። ደረሰኞቹን በሙሉ ደምረን ኤሊያን እና ጆኒ በአጠቃላይ $2713 የአሜሪካ ዶላር ለገነት ቤተሰቦች ማስረከባቸውን ማረጋገጥ ችለናል (ደረሰኞቹን ለመመልከት ይሄንን ይጫኑ)


ኤሊያን ያስረከቡልን መረጃ 4 ዓመት ከ8 ወራት ለሰራችበት ገነት ይገባት ከነበረው ደሞዝ 27 ከ መቶዉ ብቻ መክፈላቸውን ያሳያል። በአጠቃላይ ከአሰሪዎቿ $7287 የአሜሪካ ዶላር ወይ ደግሞ ከ 4 መቶ ሺህ ብር በላይ እንዳልተቀበለች መረጃው ያሳያል።


ቀሪው ገንዘብስ የት ገባ ብለን ለኤሊያን ጥያቄ ስናቀርብላት ቀሪው ገነት በእጇ ተቀብላ ሙሉውን ማጥፋቷን ነገሩን። ይሄ እንደ ምክንያት በአደራዳሪው ቡድናችን ምንም አይነት ተቀባይነት ያላገኘበት ዋንኛው ምክንያት ደግሞ በተደጋጋምሚ ከሰራተኞቻቸው እየዘረፉ የሚኖሩ አሰሪዎች ይሄንን እንደምክንያት ሲጠቀሙ ከመቶ ግዜ በላይ በመስማቱ ነው።


በሰኔ 2014 ዓም የኤሊያን ባለቤት ጆኑ ገነትን ይዞ ወደ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ይሄዳል። ገነትን ይዘው የሄዱት የመኖሪያ ሰነዷ በመቃጠሉ ምክንያት ህግ ወጥ ሰራተኛን ቀጥራችዋል በሚል በህግ እንዳይቀጡ ነው። ጆኒ ዳውድ የሰራተኛቸውን ሰነድ አሳድሰው ይዟት ወደ ቤት ለመመለስ አቅደው ነበር። ነገር ግን የአደራዳሪው ቡድናችን ለኤምባሲው ጥቆማ አድርጎ ነበር። ጆኑ ገነትን ይዞ እንዳይወጣ ገነትን ወደ መጠልያ አስገብተዋት ጆኒን ከኤምባሲ አባረሩት።


ጆኒ ከኤምባሲው ከመባረሩ በፊት ገነትን ጎትቶ ለማስወጣት ብዙ ጥሮ ነበር። እኛ ግን ያለው ሰነድ እና ደረሰኝ ኤምባሲ ላሉት ሰራተኞች አድርሰንላቸው ነበር። ጆኒ ሰራተኛውን በባርነት ማንገላታቱን የሚያሳይ መረጃ አቅርበው አፋጠጡት። ሰውየው ማምለጫ እንደሌለው ሲረዱ ጥፋቱን ተቀብለው የገነት ቀሪ ደሞዝ ($7287 የአሜሪካ ዶላር) ለመክፈል ቃላቸውን ሰጡ። ቃል መግባታቸውን የሚያረጋግጥ የስምምነት ሰነድ ላይ ፊርማቸውን አኖሩ። ሆኖም ግን ከጆኑ ወይ ከኤሊያን የመጣ ተጨማሪ ክፍያ እስካሁን ለገነት እና ለቤተሰቦቿ አልደረሰም። ጆኒ ቃል የገቡትን ለማክበር ፍቃደኛ እንዳልሆኑ ግልጽ ሆኗል። 4 ወራት በመጠልያው ቆይታ ገነት በጥቅምት 2015 ምንም ነገር ሳትቀበል ወደ ሀገሯ ተመለሰች።


ሀገሯ እንደገባች ድርጅታችን ገነትን በሰፊው አወያቷታል። ሜላት የተባለችው የድርጅታችን ባለሙያ ገነትን በተደጋጋሚ በማግኘት በኤሊያን እና በጆኒ ቤት ውስጥ ስለነበረው ሁኔታ ሙሉ ሃቁን መረዳት ችላለች። ገነት ገላዋን በምትታጠብበት ወቅት አሰሪዋ መጥተው ፎቶ እንዳነሷት ገነት እራሷ አረጋግጣልናለች።

“ፎቶ ካነሳችኝ በኋላ እኔም በጣም ፈራኋት። ደጋግማ ትዝትብኝ ነበር። የምትጠይቀኝን በሙሉ እሺ እያልኩ የምፈጸመው የነበረው ሄዳ በቲክቶክ እንዳታዋርደኝ እያልኩ እፈራ ስለነበረ ነው።” አለችን።

 

ገነት በቤቱ አዲስ ተቀጣሪ ሆና እንደገባች ብዙ ሳትቆይ በአሰሪዎቿ መመታቱ እንደጀመረ ትናገራለች። ሆኖም ግን ይፈጸምባት የነበረው ጥቃት እጅግ በጣም መበራከት የጀመረው ከዓመት ተኩል በኋላ እንደነበረ ገነት ታስረዳለች። አልፎ አልፎ ኤሊያን የምታደርስባት የነበረው ድብደባ እጅግ በጣም ክፉኛ አቆስሏት የቲክቶክ ቪዲዮ ሁሉ ምቅረጽ የምታቆምበት ወቅት ሁሉ እንደነበረም ታስረዳናለች። በተለይ ኤሊያን በእጇ የምታደርገው የነበረው ቀለበት በገነት ፊት ጠባሳ እና ብልዛት ይተው እንደነበረ አካፍላናለች። ተቀጥቅጣ ፊቷ ደምቶ በምታለቅስበት ግዜ አልፎ አልፎ ኤሊያን “ፊትሽን እጠቢ ቀረጻ ልጀምር ነው” ብላ ትናገራት እንደነበረም ነግራናለች። አንዳንዴ ኤሊያን ይቅርታ ጠይቃ ሁለተኛ አይለምደኝም እያለች ታቅፋት እንደነበረ የምትናገረው ገነት እንደዚህም ሆና ቁጣዋ ከተነሳ ከደቂቃዎች በኋላ በጥፊ እና በቡጢ መማታቱን እንደምትቀጥል አካፍላናለች።


ከዛ ሁሉ ስቃይ በኋላ ገነት በሰላም ለሃገሯ በቅታ ቤተሰቦቿን ድጋሜ ተቀላቅላለች። በአሰሪዎቿ ላይ ክስ እንዳቀረበች የምትገልጸው ገነት እስካሁን ድረስ ምንም የተንቀሳቀሰላት ነገር እንደሌለም ጨምራ ገልጻልናለች። ዛሬ ገነት በራሷ ፍቃድ የ ይህ ነው ሊባኖስ ድረ ገጽ እና የማህበራዊ ገጾቻችን ላይ ያሳለፈችውን ሃቅ ለዓለም እንዲገለጥላት ጠይቃናለች።


እናንተም የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ የሚታየው የነበረው ከውሸት ትርክቱ ጀርባ አንዲት ኢትዮጵያዊት ስላሳለፈችው ስቃይ አንብባችሁ ተረዱልን።


ዛሬም ቢሆን ለኤሊያን ኩሪ እና ለባለቤታቸው ጆኑ ዳውድ ከገነት የቀሙትን እንዲመልሱና የቀረው 7287 የአሜሪካ ዶላር እንዲያስረክቡላት ጥሪ እናስተላልፋለን።


የገጻችን ተከታዮች የሆናችሁ በተለይ በመካከለኛው ምስራቅ ላላችሁ የቲክቶክ ታዳሚዎች ኤሊያን ኩሪን በቲክቶክ “አንፎሎ” አድርጋችሁ የቤታቸውን ምስጢር ለዓለም እንዲደርስ ይሄንን ታሪክ ለምታውቁ ሁሉ ላይክ እና ሼር በማድረግ ተባበሩን። ጆኑ እና ኤሊያን ላይ ጫና በማሳደር ለገነት የፍትህ ትግሏን ድጋፋችሁን አሳዩ።


ማሳሰብያ፡ እዚህ በጽሁፍ የቀረበው ባለ ጉዳይዋ ገነት ሙሊሳ ቄጫ እራሷ ሁሉን አይታ ተቀባይነት እንዳለው አምና ታሪኬ በሰፊው ይጋራልኝ ብላ ታሪኳን እንድናሰራጭላት ፍቃዷን ሰጥታናለች።

______________________________


ይህ ነው ሊባኖስ እአአ በ2017 ተቋቁሞ በሊባኖስ የሰው ቤት ሰራተኞችን ለመከራና ለሞት የሚዳርጋቸው የካፋላ አሰራርን ለማስወገድ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው። ዓላማችን የሰው ቤት ሰራተኞች የሚደርስባቸው በደል እና እንግልት ሰፊው ህዝብ የተሻለው ግንዛቤ እንዲኖረው መንቀሳቀስ ሲሆን በተጨማሪም በደል ፈጻሚዎችን ለፍትህ ማቅረብ እና ድርጊታቸው ለዓለም ማስተዋወቁ ላይ አትኩረን እንሰራለን። በዋናነት “ይህ ነው ሊባኖስ” በዚህ አሰራር ለሚሰቃዩ ሰራተኞች ድምጽ ለመሆን ነው የተነሳሳው። የአይን እማኝ ለሆኑት ሁሉ መጥተው እንዲተባበሩንም ጥሪ እናስተላልፋለን። 

 

ካፋላ ተብሎ የሚጠራው የመካከለኛው ምስራቅ የሰራተኞች አያያዝ ስደተኞችን ቀጥሮ ለማሰራትና በተለይ ከአፍሪካ እና ከእስያ ለመጡ ሰራተኞች በግል ቤት ተቀጥረው ያለ መንግስታዊ ከለላ ለአካላዊና ጾታዊ ጥቃት ተዳርገው ክስ ለማቅረብ የሚከለከሉበት አሰራር ነው። የካፋላ አሰራር ለግፍ ፈጻሚዎቹ ከለላ የሚሰጥ እና በሰራተኞች ላይ ጉዳቱ እንዲብስ ምክንያት ሆኗል። ስደተኞችን ለባርነትና ለህገ ወጥ ዝውውር አጋልጧችዋል።

SUPPORT OUR WORK

We depend on your donation to fight for domestic workers in Lebanon.